እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን ከአርባ ዓመት የበረሃ ቆይታ በኋላ በመጨረሻ ሊባርካቸው ታላቅ ዓላማ እንደነበረው ሁሉ፤ ዛሬም እግዚአብሔር በእምነት መንገዳችን ላይ መከራዎችንና እንቅፋቶችን ቢያስቀምጥም የመጨረሻው ዓላማው ግን ነፍሳችንን ፍጹም አድርጎ የመንግሥተ ሰማያትን በረከት ሊሰጠን ነው።
ምድር፣ ከባድ ኃጢአት የሠሩ ሰማያዊ መላእክት ወርደው የሚኖሩባት መንፈሳዊ እስር ቤት ናት። በዚህች ምድር ላይ ከሰላምና ከደስታ ይልቅ የሥቃይና የመከራ ጊዜያት በብዛት የሚከሰቱትም ለዚህ ነው። እግዚአብሔር እነዚህን የሰው ልጆች ኃጢአት ለማጥፋት ደሙን በመስቀል ላይ አፍስሷል፤ የኃጢአት ይቅርታ መንገድ በሆነው በአዲሱ ኪዳን ፋሲካ ወደ መንግሥተ ሰማይ የምንመለስበትን መንገድም ከፍቶልናል።
በመጨረሻ መልካም እንዲሆንልህ፣ አንተን ትሑት ለማድረግና ለመፈተን፣ አባቶችህ ፈጽሞ የማያውቁትን መና በምድረ በዳ መገበህ። ዘዳግም 8:16
ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።” ሉቃስ 19:10
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት