በእግዚአብሔር ጎን የቆሙት የእርሱን ትእዛዝ፣ የሰንበት ቀን አስበው ቅዱስ አድርገው ያከብሩታል። በተቃራኒው፣ በሰይጣን ጎን ያሉት ደግሞ የእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነውን የሰንበት ቀን ይቃወማሉ። መጽሐፍ ቅዱስ በመጨረሻ ዓለምን ሁሉ እንደሚያታልሉና ወደ ጥፋት እንደሚመሩ ይመዘግባል።
ከእግዚአብሔር ጎን የቆሙ የእግዚአብሔር ሕዝቦች ሁልጊዜ ትእዛዛቱን ይጠብቃሉ። ሐዋርያው ዮሐንስ በጉን በሄደበት ሁሉ የሚከተሉትን “ቅዱሳን” ሲል ገልጿቸዋል። የእግዚአብሔርን ትእዛዛት እስከ መጨረሻው በመጠበቅ ጽናት የሚያሳዩት እነሱ እንደሆኑ ተናግሯል።
የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የሚጠብቁና ለኢየሱስም ታማኝ ሆነው በትዕግሥት የሚጸኑ ቅዱሳን የሚታወቁት በዚህ ነው። ራእይ 14:12
የሰንበትን ቀን ቅዱስ አድርገህ አክብረው። ዘፀአት 20:8
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት