በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተመዘገበው የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ሳይቀር ይፈጸማል። መጽሐፍ ቅዱስ ከ2,000 ዓመታት በፊት ስለ መጣው ስለ ኢየሱስ መስክሯል፤ እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ ዘመን እንደ መንፈሱ እና ሙሽራይቱ ሆነው በመጡት በክርስቶስ አህንሳንግሆንግ እና በእግዚአብሔር እናት የሚፈጸመውን የድነት ሥራ ይመሰክራል።
መጽሐፍ ቅዱስ የሚድኑት ሰዎች — በሰይጣን በሚተዳደረው በዚህ ዓለም ድል ለማድረግ እምነት ያላቸው — የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁ የሴቲቱ ዘር ቀሪዎች እንደሆኑ ይተነብያል። እንዲሁም እንደ ይስሐቅ በእናት በኩል የመንግሥተ ሰማይ ርስት እንደሚቀበሉ ይመሰክራል።
በእነርሱ የዘላለም ሕይወትን የምታገኙ እየመሰላችሁ፣ መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ እነዚሁ መጻሕፍት ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤... ዮሐንስ 5፥39
ታላቁ ዘንዶ፣ የጥንቱ እባብ ተጣለ፤ እርሱም ዲያብሎስ ወይም ሰይጣን ተብሎ የሚጠራው፣ ዓለምን ሁሉ የሚያስተው ነው፤ እርሱ ወደ ምድር ተጣለ፤ መላእክቱም ከርሱ ጋራ ተጣሉ። ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጣ፤ ከቀሩት ልጆቿም ጋራ ሊዋጋ ሄደ፤ እነርሱ የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የሚጠብቁና የኢየሱስን ምስክር አጥብቀው የያዙ ናቸው። ራእይ 12፥9፣ 17
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት