“ነገ በሚሆነው አትመካ” የሚሉት ቃላት የበረከት እድላችንን እስከ ነገ ድረስ ለሌላ ጊዜ አለማስተላለፍ አስፈላጊ መሆኑን የእግዚአብሔር ማሳሰቢያ ናቸው። በምትኩ፣ ዛሬ ለወንድሞቻችንና ለእህቶቻችን ያለንን ፍቅር ማካፈል፣ ዛሬ መጸለይ፣ ዛሬ ከበደላችን ንስሐ መግባትና ዛሬ የድነትን ዜና መስበክ አለብን።
በመንገድ ላይ እውነትን እንደተረዳ የተጠመቀው የኢትዮጵያውያን ንግሥት የህደኬ ጃንደረባ ታሪክ፣ እንዲሁም ጎህ ሳይቀድ በሌሊት የተጠመቁትን የእስር ቤቱ ጠባቂና ቤተሰቡ ታሪክ፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔር እናት አዲሱ ኪዳን ወንጌልን — የድነትን ዜና — በተገነዘብንበት ቅጽበት ብቻ ዓለምን ማዳን እንደምንችል አስተምረውናል።
ነገ በሚሆነው አትመካ፤ ቀን የሚያመጣውን አታውቅምና። ምሳሌ 27፥1
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት