ኢየሱስ ራሱ የሰውን ዘር በስብከት ከኃጢአት የማዳን ምሳሌ ትቶልናል። "ዓለምን አድኑ" በማለት የአዲሱ ኪዳን ሠራተኞች የመሆንን ተልእኮ ሰጥቶናል። ስለዚህ፣ እንደ ዔሳው መሆን የለብንም፤ ማድረግ የሚገባውን መጀመሪያ እንዳደረገው እንደ ያዕቆብ መሆን አለብን። እግዚአብሔር የሚሰጠውን በረከት የምንቀበለው ያኔ ብቻ ነው።
ማድረግ ያለባቸውን የሚያደርጉና የማያደርጉት ሰዎች ውጤቱ በመንግሥተ ሰማይና በሲኦል መካከል ያለው ልዩነት ነው። የመንፈስ ቅዱስ አስደናቂ ሥራ ሁልጊዜም እንደ ኢየሱስ የስብከት ሕይወት ከኖሩት ሐዋርያት ጋር እንደነበረ ሁሉ፣ አሁን የእኛ ግዴታ የክርስቶስ አህንሳንግሆንግን እና የእግዚአብሔር እናትን ድነት ማወጅ ነው።
እርሱም በፊደል ላይ ሳይሆን በመንፈስ ላይ የተመሠረተውን የአዲሱ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን ብቁዎች አደረገን፤ ምክንያቱም ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል። 2 ቆሮንቶስ 3፥6
እርሱም፣ “ከዚህ ተነሥተን በአቅራቢያ ወዳሉት መንደሮች እንሂድ፤ እዚያም ልስበክ፤ የመጣሁት ለዚሁ ነውና” አላቸው። ማርቆስ 1፥38
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት