እግዚአብሔር በሰማይ ኃጢአት ለሠሩትና ወደ
ምድር የተባረሩትን የሰው ልጆች የመማጸኛ ከተማ
የኃጢአትን ይቅርታ እንዲቀበሉ እና በትእዛዙ ወደ
መንግሥተ ሰማያት እንዲመለሱ እድል ሰጣቸው።
በሌላ በኩል፣ ቃል ኪዳኑን ባፈረሱ እና በናቁት ላይ
የእግዚአብሔር ፍርድ ይመጣል።
በኃጢአታቸው ምክንያት ሊሞቱ የታሰቡት የሰው
ልጆች የዘላለም ሕይወት ማግኘት የሚችሉት
በእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ነው።
እግዚአብሔር በአብ ዘመን በወልድና በመንፈስ
ቅዱስ ዘመን የሰውን ልጅ የሕይወት መንገድ
ሲያስተምር ቃሉን አምነው ወደ ጽዮን መጥተው
የሕይወት ፋሲካን ያደረጉ ይድናሉ ነገር ግን ቃሉን
ያላመኑ እና ያልጠበቁት በመጨረሻ ይቀጣሉ።
የኀጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር
ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ
የዘላለም ሕይወት ነው።
ሮሜ 6፥23
የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የሚጠብቁና ለኢየሱስም
ታማኝ ሆነው በትዕግሥት የሚጸኑ ቅዱሳን
የሚታወቁት በዚህ ነው።
ራእይ 14፥12
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት