መጽሐፍ ቅዱስ ልብ ወለድ አይደለም፤ የሰው ልጅን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚያረጋግጥ ከእግዚአብሔር የተላከ የሕይወት ቃል ነው። ከባቢሎን ግዛት በኋላ ስለተነሱት መንግሥታት መነሳትና መውደቅ ለዳንኤል በተሰጡት ትንቢቶች፣ ከ3,500 ዓመታት በፊት ለኢዮብ ስለተገለጠው የውሃ ዑደት እና ምድር በጠፈር ውስጥ ተንጠልጥላ ስለምትኖር ያሉ የሳይንስ እውነታዎች አማካኝነት፣ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን በእርግጠኝነት ማወቅ እንችላለን።
ሐዋርያው ዮሐንስ የሚድኑትን ቅዱሳን — ስማቸው በበጉ የሕይወት መጽሐፍ ውስጥ የተጻፉትን — አይቷል። ዛሬ፣ ሐዋርያው ዮሐንስ አስቀድሞ እንዳየው በየሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ስማቸው የተጻፉት የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አባላት፣ በመንግሥተ ሰማይ ውስጥ በሚኖራቸው ዘላለማዊ ክብር በጥልቅ ተነክተው ትንቢቶቹን ይፈጽማሉ።
ነገር ግን የልዑሉ ቅዱሳን መንግሥቱን ይወስዳሉ፤ ለዘላለምም ይይዙታል፤ አዎን፤ ለዘላለም ይይዙታል።’ ዳንኤል 7፥18
ከእንግዲህ ወዲህ ሌሊት አይኖርም፤ ጌታ አምላክ ስለሚያበራላቸው የመብራት ወይም የፀሓይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤ ከዘላለም እስከ ዘላለምም ይነግሣሉ። ራእይ 22፥5
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት