ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት ብቁ የሚሆኑት የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርጉ ብቻ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ የላከው የመዳን መልእክት ሲሆን በመንፈስ ቅዱስ ተገፋፍተው ፈቃዱን እንዲጽፉ በተደረጉ ነቢያት የተጻፈ ነው። ለዚህም ነው እግዚአብሔር ከቃላቱ ላይ በፍፁም መጨመር ወይም መቀነስ እንደሌለብን ያዘዘው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር የሚለው ቃል በነጠላ ቁጥር ሳይሆን በብዙ ቁጥር ሁለት ሺህ አምስት መቶ ጊዜ ያህል ተጠቅሷል። ከዚህም በላይ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚመሰክረው እናት በእፅዋት ዓለምና እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በተፈጠሩ የእንስሳት ዓለም ውስጥ እንደምትኖር ሁሉ፣ በመንግሥተ ሰማያትም የዘላለም ሕይወትን የምትሰጥ እግዚአብሔር እናት አለች፣ እና የእኛም መንፈሳዊ ሰማያዊ ቤተሰብ አለ።
“ስለዚህ ከመካከላቸው ውጡ፤ ተለዩም፤ ይላል ጌታ። ርኩስ የሆነውን ነገር አትንኩ፤ እኔም እቀበላችኋለሁ።” “እኔ አባት እሆናችኋለሁ፤ እናንተም፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆቼ ትሆናላችሁ፤ ይላል ሁሉን የሚችል ጌታ።” 2 ቆሮንቶስ 6:17–18
ከላይ የሆነችው ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት ትኖራለች፤ እርሷም እናታችን ናት። ገላትያ 4:26
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት