አዳምና ሔዋን መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ በመብላታቸው የገነትን ክብር እንዳጡ ሁሉ የሰው ልጅም በሰማይ ባለው ኃጢአት ምክንያት ክብሩን ሁሉ አጥቶ ወደዚች ምድር ተጣለ። የሰው ልጅ በኃጢአቱ ምክንያት ከእግዚአብሔር ተለይቷል ነገር ግን እግዚአብሔር ኃጢአታቸውን ይቅር ለማለት በሰንበት ቀንና ፋሲካን ጨምሮ ሰባቱን በዓላት በሶስት ጊዚያት እንዲያመልኩት ፈቅዶላቸዋል።
እግዚአብሔር ያስደሰተው የአቤል መስዋዕት ክርስቶስ ደሙን በመስቀል ላይ በማፍሰስ የሰውን ልጅ ኃጢአት እንደሚያስተሰርይ ጥላ እንደነበረ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እናረጋግጣለን። በደም መስዋዕት ማለትም በአምልኮ፣ የሰው ልጅ ወደ እግዚአብሔር መቅረብና ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች፣ በመንፈስ ቅዱስ ዘመን አዳኝ በሆኑት የክርስቶስ አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔር እናት የእግዚአብሔር ቤተሰብ አካል መሆን ይችላል።
አሁን ግን እናንተ ቀድሞ ርቃችሁ የነበራችሁ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም አማካይነት ቀርባችኋል። ከዚህ የተነሣ እናንተ ከቅዱሳን ጋር የአንድ አገር ዜጋ፣ የእግዚአብሔርም ቤተ ሰብ አባል ናችሁ እንጂ፣ ከእንግዲህ ወዲህ መጻተኞችና እንግዶች አይደላችሁም። ኤፌሶን 2፥13, 19
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት