ኢየሱስ እንደ ሰው ስለመጣ፣ የሰዎችን ምግብ ስለበላ እና እንደ ሰዎች ስለኖረ፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሰዎች እርሱን እንደ እግዚአብሔር ሊያውቁት አልቻሉም፤ ስለዚህም ተቃወሙት። ለዚህም ነው መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ በሥጋ እንደ መጣ የሚቀበል መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር እንደሆነ፣ ይህንንም የማይቀበል መንፈስ ሁሉ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ እንደሆነ የሚያስተምረን።
በየመንፈስ ቅዱስ ዘመን፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት የሰውን ልጅ ለማዳን መጡ። የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር የድነት በረከትን እንዲያገኝ፣ በመጀመሪያ የራሳቸውን ቅድመ-አስተሳሰብ ወደ ጎን ትተው እግዚአብሔር በሥጋ ለሁለተኛ ጊዜ እንደሚመጣ የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ማመን አለባቸው።
እርሱ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑና እውነትን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ ይፈልጋል። አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ መካከለኛ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤... 1 ጢሞቴዎስ 2፥4–5
የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚቀበል መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፤ ኢየሱስን የማይቀበል መንፈስ ግን ከእግዚአብሔር አይደለም፤ እንደሚመጣ የሰማችሁት የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ይህ ነው፤... 1 ዮሐንስ 4፥2–3
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት