ኢየሱስ ከዛሬ ሁለት ሺህ አመት በፊት ወደዚች ምድር በመጣ ጊዜ አዲስ ኪዳን ፋሲካን የመሰረተባት ቤተክርስቲያንና የጥንቷ ቤተክርስትያን ቅዱሳን እንደ ሐዋርያ ጳውሎስ፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ያሉ ቅዱሳን የተሳተፉባት ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ነበረች። ይሁን እንጂ በ 4 ኛው ክፍለ ዘመን አካባቢ የእግዚአብሔር ደንቦች ተሰርዘዋልና አረማዊ ልማዶች ወደ ቤተ ክርስቲያን ዘልቀው ገቡ። የመዳን ብርሃን ጠፋና የጨለማው ዘመን ተጀመረ።
በመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት መሠረት፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ በ1964 በኮሪያ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን መሰረተ፣ በመጽሐፍ ቅዱስና በነቢያት መሠረት ላይ የተመሠረተውን የአዲሱን ኪዳን የፋሲካን እውነት ቤተክርስቲያን መርቷታል። “ጴጥሮስ ኢየሱስን ተከተለ፣ እኔም እናትን እከተላለሁ” በማለት የሰው ልጆችን ለማዳን ወደዚች ምድር ስለመጣችው ስለ እግዚአብሔር እናት ለልጆቹ መሰከረ።
በቆሮንቶስ ላለችው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ተቀድሰው፣ . . . 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥2
በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፤ የማእዘኑ ራስ ድንጋይም ክርስቶስ ኢየሱስ ራሱ ነው፤ ኤፌሶን 2፥20
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት