ለሰው ልጆች መዳን እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስን ሰጠን እናም የአዲሱን ኪዳን ህግ መሰረተ። ሰሎሞን በደመ ነፍስ በእናትነት ፍቅር የልጁ እውነተኛ እናት ማን እንደሆነ ማወቅ እንደቻለ ሁሉ፣ በዚህ ዘመን፣ እግዚአብሔር ያዘዘውን አዲሱን ኪዳን የሚጠብቁትን እንደ የተመረጡ ልጆቹ ያውቃል፣ እናም የመዳንን በረከት ሰጣቸው።
ዛሬ፣ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የክርስቶስን አህንሳንግሆንግና የአዲሲቷን ኢየሩሳሌም ሰማያዊ እናት መመሪያ ትከተላለች። እንደ ሰንበትና ፋሲካ ያሉ የጠፋውን አዲስ ኪዳን መልሰው ሰጡን እናም ለነፍሳችን መዳን የሚያስፈልጉትን ትምህርቶች ሁሉ ሰጡን ይህም የእምነታችን ግብ ነው። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ብቻ የመዳን ተስፋ ያላት ለዚህ ነው።
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ስለ ሦስቱ የይሁዳ ኀጢአት፣ ይልቁን ስለ አራቱ፣ ቍጣዬን አልመልስም፤ የእግዚአብሔርን ሕግ ንቀዋል፤ ትእዛዙንም አልጠበቁምና፤ አባቶቻቸው በተከተሏቸው አማልክት፣ በሐሰት አማልክት በመመራት ስተዋልና። አሞጽ 2፥4
እርሱንም ሳታዩት ትወድዱታላችሁ፤ አሁን ባታዩትም በእርሱ ታምናላችሁ፤ መግለጽ በማይቻልና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ብሏችኋል፤ የእምነታችሁን ፍጻሜ፣ እርሱም የነፍሳችሁን ድነት እየተቀበላችሁ ነውና። 1ኛ ጴጥሮስ 1፥8-9
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት