በመንፈስ ቅዱስ ዘመን በሴቲቱና በቀሩት በዘሯ በሰይጣንና በተከታዮቹ መካከል ታላቅ መንፈሳዊ ውጊያ እንደሚደረግ እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ተንብዮአል። እግዚአብሔር የሚድኑትን ከማይድኑት በሚለይበት ጊዜ እግዚአብሔር እናት ከሆነችው ከሴትየዋ ጎን በመቆም ብቻ ታላቁን መንፈሳዊ ገድል አሸንፈን የመዳንን በረከት ልንቀበል እንችላለን።
እግዚአብሔር አህንሳንግሆንግ እግዚአብሔር እናት በምድራዊ የቤተሰብ ሥርዓትና በሔዋን አፈጣጠር ሂደት እንዳለችና የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አባላት፣ የተቀሩት የሴቲቱ ዘር፣ የኢየሩሳሌም እናት ክብርን ለዓለም መስበክ እንዳለባቸው በግልፅ አሳውቀን።
ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጣ፤ ከቀሩት ልጆቿም ጋር ሊዋጋ ሄደ፤ እነርሱ የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የሚጠብቁና የኢየሱስን ምስክር አጥብቀው የያዙ ናቸው። ዘንዶውም በባሕሩ ዳር ቆሞ ነበር። . . . ራእይ 12፥17–13፥1
ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ዘብ ጠባቂዎችን በቅጥሮችሽ ላይ አቁሜአለሁ፤ ቀንም ሆነ ሌሊት ፈጽሞ አይታክቱም። እናንት ወደ እግዚአብሔር አቤት፣ አቤት የምትሉ፤ ፈጽሞ አትረፉ፤ ኢየሩሳሌምን እስኪያጸናት፣ የምድርም ምስጋና እስኪያደርጋት ዕረፍት አትስጡት። ኢሳይያስ 62፥6-7
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት