እግዚአብሔር የሰማያዊ ዜግነት ያላቸውን ሰዎች ሰንበትን፣ ፋሲካንና ሦስት ጊዜ የሚከበሩ ሰባት በዓላትን የሚያከብሩ ልብ ሰጥቶ ፈጥሯቸዋል፤ ይህም ሕጉን እንዲጠብቁ ነው። ስለዚህ፣ በከንፈራቸው እግዚአብሔርን ለሚጠሩ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ሕግ ከመከተል ይልቅ የፀሐይን አምላክ ሕግ ለሚከተሉ ሁሉ፣ "አላውቅህም" በማለት ስለ ኃጢአታቸው ያስጠነቅቃቸዋል።
ዓለም ሁሉ ቢለወጥም፣ የማይለወጥ አንድ ነገር የእግዚአብሔር ሕግ ነው። ኢየሱስ ፋሲካን ከ2,000 ዓመታት በፊት አክብሮታል፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔር እናትም በመንፈስ ቅዱስ ዘመን ጠብቀውታል። ፋሲካን በማክበር የእነሱን ምሳሌ መከተል በእግዚአብሔር ላይ ያተኮረ ትክክለኛ እምነት ነው።
“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም። በዚያ ጊዜ፣ 'ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዐመፀኞች፤ ከእኔ ራቁ' ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ። ማቴዎስ 7፥21–23
በሥርዐቱም መሠረት ንጹሕ የሆነ ወይም ሩቅ መንገድ ያልሄደ ሰው ፋሲካን ሳያከብር ቢቀር፣ ያ ሰው የ እግዚአብሔር ን መሥዋዕት በተወሰነው ጊዜ አላቀረበምና ከወገኖቹ ፈጽሞ ይለይ፤... ያም ሰው የኀጢአቱን ዋጋ ይቀበላል። ዘኍልቍ 9፥13
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት