እግዚአብሔር የሰው ልጅ ሁሉ በሕይወት እንዲኖር ባለው ጥልቅ ፍላጎት፣ የፋሲካን ታላቅ ቃልኪዳን አጸደቀ። በመስቀል ላይ ከመሞቱ በፊት በነበረው ምሽት፣ “ፋሲካን ማክበር አለባችሁ” በማለት የመጨረሻውን ፈቃዱን ትቶልናል።
እግዚአብሔር ራሱ እንድናከብረው ያዘዘን ፋሲካ በሰው ልጅ ሥልጣን ፈጽሞ ሊሻር አይችልም። ልክ በግብፅ ለረጅም ጊዜ በባርነት የኖሩት እስራኤላውያን በፋሲካ ነፃ እንደወጡ ሁሉ፣ የፋሲካ እውነትም በሞት ሰንሰለት የታሰሩ የሰው ልጆች ሁሉ ወደ ነፃነት የሚያመራ ብቸኛው መንገድ ነው።
ከዚህ በኋላ የፋሲካ በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ። ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ኢየሱስ ከሐዋርያቱ ጋራ በማእድ ተቀመጠ፤ እንዲህም አላቸው፤ “መከራ ከመቀበሌ በፊት ይህን ፋሲካ አብሬያችሁ ለመብላት በጣም ስመኝ ነበር፤ ሉቃስ 22:7–15
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ የሰውን ልጅ ሥጋውን ካልበላችሁና ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ሥጋዬን የሚበላ፣ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፤ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ፤ ዮሐንስ 6:53–54
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት