የወንጌል ሥራ ስኬት ወይም ውድቀት የሚወሰነው በእግዚአብሔር ላይ ያለን እምነት ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ ነው። ልክ እግዚአብሔር በጌዴዎንና በኢያሱ ዘመን በተደረጉት ጦርነቶች እንዳሳየን፣ በአካባቢያቸውና በሁኔታቸው እምነታቸው የተናወጠ ሰዎች ከእግዚአብሔር ሠራዊት የተገለሉ ናቸውና በእግዚአብሔር ላይ ጽኑ እምነት ያላቸው ብቻ የድልን ታሪክ ለመጻፍ ያገለግላሉ።
እግዚአብሔር እያንዳንዱን ዘመን ማንም ሰው ሊገምተው በማይችለው መንገድ መርቶታል። በመንፈስ ቅዱስ ዘመን እንኳን፣ የክርስቶስ አህንሳንግሆንግና የእግዚአብሔር እናት “ዓለምን አድኑ” የተባሉትን ቃላት ሙሉ በሙሉ ስናምን፣ የሰማያዊ ሠራዊት ተልእኮን እናሳካለን፣ ይህም የመንግሥቱን ወንጌል ማጠናቀቅ ነው።
እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ በጎ ወታደር ከእኛ ጋራ መከራን ተቀበል። በውትድርና የሚያገለግል ሰው አዛዡን ለማስደሰት ይጥራል እንጂ በሌላ ሥራ ራሱን አያጠላልፍም። 2 ጢሞቴዎስ 2:3–4
ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ቀርቦ እንዲህም አላቸው፤ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል፤ ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋራ ነኝ።” ማቴዎስ 28:18–20
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት