66ቱ የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍቶች ወደ አዳኝ መቅረብ የሚቻልበትን መንገድና እውነትን ከውሸት የመለየት ጥበብን የያዙ እንደመሆናቸው መጠን እግዚአብሔር እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ እንድንከተል እንጂ ከመጽሐፍ ቅዱስ ምንም እንዳንጨምር ወይም እንዳንቀንስ ያስጠነቅቀናል። ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት፣ ኢየሱስ ብቻ፣ “የሕይወትን ውሃ ትቀበሉ ዘንድ ወደ እኔ ኑ” ብሎ ጮኸ፣ ነገር ግን የሕይወትን ውኃ ለመቀበልና የዘላለም ሕይወትን ለማግኘት አሁን ወደ መንፈስና ሙሽራይቱ መምጣት እንዳለብን አስተምሮናል።
ኢሳይያስ እግዚአብሔር ልጆቹን ወደ ሕያው ውኃ ምንጭ እንደሚመራ ተንብዮአል፣ እና እግዚአብሔር አህንሳንግሆንግ፣ መንፈስ ቅዱስ፣ የመጽሐፍ ቅዱስን ትንቢቶች ሁሉ የፈጸመው፣ የሰውን ልጅ ወደ ሰማያዊቷ እናት ኢየሩሳሌም መርቷታል፣ የመንፈስ ቅዱስ ሙሽራዪቱ የሕይወት ውሃ ምንጭ ናት።
መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ “ና” ይላሉ፤ የሚሰማም፣ “ና” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤ የሚፈልግም ሁሉ የሕይወትን ውሃ በነጻ ይውሰድ። ራእይ 22፥17
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በወደድሁ ጊዜ እመልስልሃለሁ፤ በድነትም ቀን እረዳሃለሁ። ለሕዝቡ ቃል ኪዳን እንድትሆን፣ . . . የሚራራላቸው ይመራቸዋል፤ በውሃ ምንጭ ዳርም ያሰማራቸዋል።” ኢሳይያስ 49፥8-10
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት